From 510862dd0ede25455b8e3bb9b1ff881976c4d5ca Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 12 Oct 2017 14:54:12 +0300 Subject: [PATCH] Thu Oct 12 2017 14:54:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 19/23.txt | 2 +- 19/25.txt | 2 +- 19/28.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 4 files changed, 4 insertions(+), 4 deletions(-) diff --git a/19/23.txt b/19/23.txt index 25a9e49..ac342a2 100644 --- a/19/23.txt +++ b/19/23.txt @@ -1 +1 @@ -\v 23 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፡- ‹‹እውነት እላችኋለሁ፤ ለባለ ጠጋ ወደ መንግሥተ ሰማያት መግባት ከባድ ነው፡፡ \v 24 ደግሜ እላችኋለሁ፤ ለባለ ጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከመግባት፣ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል፡፡›› \ No newline at end of file +\v 23 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤ "እውነት እላችኋለሁ፤ ለባለ ጠጋ ወደ መንግሥተ ሰማያት መግባት ከባድ ነው፡፡ \v 24 ደግሜ እላችኋለሁ፤ ለባለ ጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከመግባት፣ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል፡፡" \ No newline at end of file diff --git a/19/25.txt b/19/25.txt index 3075e3f..54f8b26 100644 --- a/19/25.txt +++ b/19/25.txt @@ -1 +1 @@ -\v 25 ደቀ መዛሙርቱ ይህን በሰሙ ጊዜ በጣም ተደነቁና፣ ‹‹ታዲያ ማን ሊድን ይችላል?›› አሉ፡፡ \v 26 ኢየሱስ ወደ እነርሱ ተመልክቶ፣ ‹‹ይህ ለሰዎች የማይቻል ነው፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል›› አለ፡፡ \v 27 ከዚያም ጴጥሮስ መልሶ፣ ‹‹ተመልከት፣ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ ታዲያ ምን እናገኛለን?›› አለ፡፡ \ No newline at end of file +\v 25 ደቀ መዛሙርቱ ይህን በሰሙ ጊዜ በጣም ተደነቁና፣ "ታዲያ ማን ሊድን ይችላል?" አሉ፡፡ \v 26 ኢየሱስ ወደ እነርሱ ተመልክቶ፣ "ይህ ለሰዎች የማይቻል ነው፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል" አለ፡፡ \v 27 ከዚያም ጴጥሮስ መልሶ፣ "ተመልከት፣ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ ታዲያ ምን እናገኛለን?" አለ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/19/28.txt b/19/28.txt index 259194c..6fcdc4e 100644 --- a/19/28.txt +++ b/19/28.txt @@ -1 +1 @@ -\v 28 ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፡- ‹‹እውነት እላችኋለሁ፣ እናንተ እኔን የተከተላችሁኝ፣ በዐዲሱ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ፣ እናንተም በዐሥራ ሁለት ዙፋኖች ላይ ትቀመጣላችሁ፤ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶችም ላይ ትፈርዳላችሁ፡፡ \ No newline at end of file +\v 28 ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ "እውነት እላችኋለሁ፣ እናንተ እኔን የተከተላችሁኝ፣ በዐዲሱ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ፣ እናንተም በዐሥራ ሁለት ዙፋኖች ላይ ትቀመጣላችሁ፤ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶችም ላይ ትፈርዳላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 752e04e..781ebf0 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -301,8 +301,8 @@ "19-16", "19-18", "19-20", + "19-23", "19-25", - "19-28", "19-29", "23-01", "23-04",