Fri Jun 30 2017 09:01:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 09:01:05 +03:00
parent 0ba8b2f2c9
commit 5041641da6
4 changed files with 9 additions and 8 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 5 5. ኢየሱስ እነዚህን አስራ ሁለቱን ''አሕዛብ ወደሚኖሩበት የትኛውም ቦታ አትሂዱ፤ ወደ የትኛውም የሳምራውያን ከተማ አትግቡ።
\v 6 ከዚያ ይልቅ ወደጠፉት የእስራኤል ቤት በጐች ሂዱ።
\v 7 ስትሄዱም መንግሥተ ሰማይ ቀርባለች፤ ብላችሁ ስበኩ'' ብሎ አስተምሮ ላካቸው።
\v 5 ኢየሱስ እነዚህን አስራ ሁለቱን ''አሕዛብ ወደሚኖሩበት የትኛውም ቦታ አትሂዱ፤ ወደ የትኛውም የሳምራውያን ከተማ አትግቡ።
\v 6 ከዚያ ይልቅ ወደጠፉት የእስራኤል ቤት በጐች ሂዱ።
\v 7 መንግሥተ ሰማይ ቀርባለች፤ ብላችሁ ስበኩ'' ብሎ አስተምሮ ላካቸው።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 8 ሕሙማንን ፈውሱ፣ ሙታንን አስነሡ፣ ለምጻሞችን አንጹ፣ አጋንንትንም አስወጡ፣ በነጻ ተቀብላችኋል በነጻ ስጡ።
\v 9 በቦርሳችሁ ወርቅ ብር ወይም ናስ አትያዙ፤
\v 10 ለሠራተኛ ቀለቡ የሚገባው ስለሆነ፣ ለመንገዳችሁ ሻንጣ ወይም ትርፍ ልብስ፣ ወይም ጫማ፣ ወይም በትር አትያዙ
\v 8 ሕሙማንን ፈውሱ፣ ሙታንን አስነሡ፣ ለምጻሞችን አንጹ፣ አጋንንትንም አስወጡ፣ በነጻ ተቀብላችኋል በነጻ ስጡ።
\v 9 በቦርሳችሁ ወርቅ ብር ወይም ናስ አትያዙ፤
\v 10 ለሠራተኛ ቀለቡ የሚገባው ስለሆነ፣ ለመንገዳችሁ ሻንጣ ወይም ትርፍ ልብስ፣ ወይም ጫማ፣ ወይም በትር አትያዙ።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 11 ወደ የትኛውም ከተማ ወይም መንደር ስትገቡ፣በዚያ ተገቢ የሆነው ሰው ማን እንደሆን እወቁ፤ ለቃችሁ እስከምትሄዱ ድረስ በዚያው ቆዩ።
\v 12 ወደ ቤት ስትገቡ፣ ሰላምታ ስጡ።
\v 11 ወደ የትኛውም ከተማ ወይም መንደር ስትገቡ፣በዚያ ተገቢ የሆነው ሰው ማን እንደሆን እወቁ፤ ለቃችሁ እስከምትሄዱ ድረስ በዚያው ቆዩ።
\v 12 ወደ ቤት ስትገቡ፣ ሰላምታ ስጡ።
\v 13 ቤቱ የሚገባው ከሆነ ሰላማችሁ ይደርሰዋል፤ የማይገባው ከሆነ ግን ሰላማችሁ ይመለስላችኋል።

View File

@ -155,6 +155,7 @@
"09-35",
"09-37",
"10-01",
"10-02",
"10-05",
"10-08",
"10-11",