Thu Jun 02 2016 10:11:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-05 2016-06-02 10:11:19 +03:00
parent 499c6ee15e
commit 4de479d1a1
2 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
35. ኢየሱስም ወደ ከተሞች እና መንደሮቹ ሁሉ እየሄደ በየምኩራቦቻቸውም ማስተማር፣ የመንግሥትን ወንጌል መስበክ እና ማንኛውንም ዓይነት በሽታ እና ደዌ መፈወሱን ቀጠለ።
36.ሕዝቡንም ሲያይ ፥ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች ተጨንቀውና ግራ ተጋብተው ነበርና ራራላቸው።
35. ኢየሱስም ወደ ከተሞች እና መንደሮቹ ሁሉ እየሄደ፣ በየምኩራቦቻቸውም ማስተማሩን፣ የመንግሥትን ወንጌል መስበኩንና፣ ማንኛውንም ዓይነት በሽታና ደዌ መፈወሱን ቀጠለ።
36.ሕዝቡንም ሲያይ ፥ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች ተጨንቀውና ግራ ተጋብተው ነበርና ራራላቸው።

View File

@ -1,4 +1,4 @@
37. ለደቀመዛሙርቱም ''መከሩ ብዙ ነው ሠራተኞች ግን ጥቂት
ናቸው።
38. ስለዚህ ሠራተኞችን ወደ መከሩ እንዲልክ ወደ መከሩ ጌታ
አጥብቃችሁ ጸልዩ አላቸው።''
ናቸው።
38. ስለዚህ ሠራተኞችን ወደ መከሩ እንዲልክ ወደ መከሩ ጌታ
አጥብቃችሁ ጸልዩ አላቸው።''