Tue May 17 2016 20:57:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-17 20:57:40 +03:00
parent a4aac56533
commit 49370162dd
3 changed files with 6 additions and 0 deletions

3
14/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
10. ልኮም የዮሐንስን ራስ በእስር ቤት/በወህኒ ቤት አስቆረጠው
11. ከዚያም ራሱ በሠሃን ተደርጎ መጣ ለልጁም ተሰጣት እሷም ወደ እናቷ ይዛ ሄደች
12. ከዚያም የርሱ ደቀመዝሙር መጥተው አካሉን ወስደው ቀበሩት ከዚያም በኋላ ለኢየሱስ ሄደው ነገሩ

2
14/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
13. እንግዲህ ኢየሱስ ሲሰማ ከ ርቆ በጀልባ ጭር ወዳለ ቦታ ሄደ ህዝቡም ይህን ሲሰሙ ከየከተማዎቹ በእግር ተከተሉት
14. እየሱስም ወደ እነሱ መጣ ብዙ ህዝብም አየ ራርቶላቸው በሽተኞቻቸውን/ ህመምተኞቻቸውን

1
14/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
15. በመሸ ጊዜ ደቀመዛሙርቱ መጡና “ቀኑ ተገባዶ ይህ ስፍራም ሩቅ ነው ህዝቡን ወደ ከተማ /መንገዶች እንዲሄዱ እና ምግብ ለራሳቸው እንዲገዙ አሰናብት አሉት”