Fri May 19 2017 09:02:00 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 09:02:00 -04:00
parent 919b255488
commit 4480ab79b3
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
18/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 ስለዚህ እንደዚህ ልጅ ራሱን ዝቅ የሚያደርግና ሰው ሁሉ፣ እንዲሁ በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ይበልጣል፡፡ \v 5 እንደዚህ ያለውን ልጅ በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፡፡ \v 6 ነገር ግን በእኔ የሚያምነው ከእነዚህ ልጆች አንዱን ኀጢአት እንዲሠራ የሚያደርግ ማንም፣ ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቁ ባሕር ቢሰጥም ይሻለዋል፡፡

1
18/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 የመሰናክል ምክንያት በመሆኗ ለዓለም ወዮላት! መሰናክል መምጣቱ ግድ ነው፤ ነገር ግን መሰናክሉን ለሚያመጣ ሰው ወዮለት! \v 8 እጅህ ወይም እግርህ ቢያሰናክልህ፣ ቈርጠህ ከአንተ ጣለው፡፡ ሁለት እጆች ወይም እግሮች ኖረውህ ወደ ዘላለም እሳት ከምትገባ ጕንድሽ ወይም ዐንካሳ ሆነህ ወደ ሕይወት ብትገባ ይሻልሃል፡፡

View File

@ -246,6 +246,8 @@
"17-22",
"17-24",
"17-26",
"18-01"
"18-01",
"18-04",
"18-07"
]
}