Thu May 19 2016 16:33:50 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-19 16:33:50 +03:00
parent 18a7771e9f
commit 2a5309c346
1 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
36. ኢየሱስም ከህዝቡ ተለይቶ ወደ ቤት ገባ ደቀመዛሙርቱም ወደ እርሱ መጥተው የእንክርዳዱን ምሳሌ አስረዳን አሉት 36. ኢየሱስም ህዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀመዛሙርቱም ወደ እርሱ መጥተው ''የእንክርዳዱን ምሳሌ አስረዳን'' አሉት
37. እየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “መልካም ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው 37. ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “መልካሙን ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው።
38. እርሻው ይሄ ለም ነው እና መልካሙ ዘር የመንግስቱ ልጆች ናቸው እንክርዳዱ የክፉው ልጆች ናቸው 38. እርሻው ይሄ ለም ነው እና መልካሙ ዘር የመንግስቱ ልጆች ናቸው እንክርዳዱ የክፉው ልጆች ናቸው
39. እና ዘሩንም የዘራው ጠላት ክፉው ነው መከሩም የዓለም መጨረሻ አጫጆቹም መላዕክት ናቸው 39. እና ዘሩን የዘራው ጠላት ዲያብሎስ ነው። መከሩም የዓለም መጨረሻ ሲሆን አጫጆቹም መላዕክት ናቸው።