Thu May 19 2016 16:33:50 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
18a7771e9f
commit
2a5309c346
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
36. ኢየሱስም ከህዝቡ ተለይቶ ወደ ቤት ገባ ደቀመዛሙርቱም ወደ እርሱ መጥተው የእንክርዳዱን ምሳሌ አስረዳን አሉት
|
||||
37. እየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “መልካም ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው”
|
||||
38. እርሻው ይሄ አለም ነው እና መልካሙ ዘር የመንግስቱ ልጆች ናቸው እንክርዳዱ የክፉው ልጆች ናቸው
|
||||
39. እና ዘሩንም የዘራው ጠላት ክፉው ነው መከሩም የዓለም መጨረሻ አጫጆቹም መላዕክት ናቸው
|
||||
36. ኢየሱስም ህዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀመዛሙርቱም ወደ እርሱ መጥተው ''የእንክርዳዱን ምሳሌ አስረዳን'' አሉት።
|
||||
37. ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው “መልካሙን ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው።”
|
||||
38. እርሻው ይሄ ዓለም ነው እና መልካሙ ዘር የመንግስቱ ልጆች ናቸው እንክርዳዱ የክፉው ልጆች ናቸው፤
|
||||
39. እና ዘሩን የዘራው ጠላት ዲያብሎስ ነው። መከሩም የዓለም መጨረሻ ሲሆን አጫጆቹም መላዕክት ናቸው።
|
Loading…
Reference in New Issue