diff --git a/04/21.txt b/04/21.txt new file mode 100644 index 0000000..8e6a5c6 --- /dev/null +++ b/04/21.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 21 ኢየሱስ ከዚያ ዐለፍ እንዳለም ሁለት ሌሎች ወንድማማቾችን፣ የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብንና ወንድሙን ዮሐንስን አየ፤ ከአባታቸው ከዘብዴዎስ ጋር በጀልባ ውስጥ መረቦቻቸውን ያበጃጁ ነበር፡፡ ኢየሱስም ጠራቸው፡፡ \v 22 ወዲያውኑ ጀልባዋንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 7fbd236..8cd3203 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -66,6 +66,7 @@ "04-14", "04-17", "04-18", + "04-21", "07-01", "07-03", "07-06",