Tue Oct 03 2017 10:34:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-03 10:34:40 +03:00
parent 0c4eb7e3ab
commit 1654839547
1 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 25 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፣ ይህን ከዐዋቂዎችና ከአስተዋዮች ሰውረህ እንደ ሕፃናት ላልተማሩት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ” አለ፡፡
\v 26 አዎ፣ አባት ሆይ ይሄ በፊትህ ደስ የሚያሰኝህ ይህ ነበር፡፡
\v 27 ከአባቴ ሁሉ ተሰጥቶኛል፣ ከአባት በስተቀር ማንም ልጅን የሚያውቀው የለም ፤ከልጅም በስተቀር ፣ልጁም ሊገልጥለት ከሚፈልገው በቀር ፣አባትን የሚያውቅ ማንም የለም፡፡
\v 25 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፣ ይህን ከዐዋቂዎችና ከአስተዋዮች ሰውረህ እንደ ሕፃናት ላልተማሩት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ
\v 26 አዎ፣ አባት ሆይ፣ በፊትህ እጅግ ደስ የሚያሰኝህ ይህ ሆኖአልና፡፡
\v 27 ከአባቴ ሁሉ ተሰጥቶኛል፣ ከአባት በቀር ማንም ልጅን የሚያውቀው የለም፤ ከልጅም በቀር ፣ልጁም ሊገልጥለት ከሚፈልገው በቀር ፣አባትን የሚያውቅ ማንም የለም፡፡