Thu May 19 2016 14:53:45 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-19 14:53:45 +03:00
parent 361f7af820
commit 0715ea443c
1 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
10. ደቀመዛሙርቱም መጡና ኢየሱስን “ለምን ለህዝቡ በምሳሌ ትናገራለህ አሉት”
11. እየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው እናንተ እኮ የመንግሰተ ሰማያት ሚስጥር ማወቅ ተሰጠቷችኋል ለእነሱ ግን አልተሰጣቸውም አላቸው
12. ምክንያቱም ላለው ሁሉ ተጨምሮ ይሰጠዋል /ብዙም ላለው ይጨመርለታል ይበዛለትማል ከሌለው ግን ያለው እንኳን ይወሰድበታል
10. ደቀመዛሙርቱም መጡና ኢየሱስን “ ለህዝቡ በምሳሌ የምትናገረው ለምንድን ነው?''አሉት።
11. ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው ''እናንተ የመንግሰተ ሰማያት ሚስጥር ማወቅ ተሰጠቷችኋል፥ለእነሱ ግን አልተሰጣቸውም'' አላቸው።
12. ምክንያቱም ላለው ሁሉ የበልጠ ይሰጠዋል እንዲሁም፥ ይበዛለትማል። የሌለው ግን ያለው እንኳን ይወሰድበታል