Mon May 16 2016 21:47:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-16 21:47:02 +03:00
parent 85dd8bb291
commit 0432e51e5e
3 changed files with 6 additions and 0 deletions

2
09/37.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
37. ለደቀመዛሙርቱም መከሩ ብዙ ነው ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው
38. ስለዚህ የመከሩ ጌታ ሠራተኞችን እንዲልክ አጥብቃችሁ ፀልዩ አላቸው

1
10/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
1. እየሱስም አስራ ሁለቱን ደቀመዛሙርቶቹን በአንድ ላይ ጠርቶ ርኩሳን መናፍስትን እንዲያወጡ ሁሉንም አይነት በሽታ እና በሽተኞች እንዲፈውሱ ስልጣንን ሰጣቸው፡፡

3
10/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
2. እንዲሁም የአስራ ሁለቱም ደቀመዛሙርትም ስም አንደኛ ስምኦን /ጴጥሮስ ብሎ የሚጠራው/ እና ወንድሙ እንድርያስ፣ የዘብድዮስ ልጅ ያዕቆብ እና ወንድሙ ዮሐንስ
3. ፊሊጶስ እና በርተለሜዎስ ቶማስ እና ግብር/ቀረጥ ሰብሳቢው ማቲዎስ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብ እና ታዲዎስ
4. ስምኦን ቀናተኛው እና የካደው የአስቆሮቱ ይሁዳ