25. ከምሽቱም በአራተኛው ክፍል ፣ኢየሱስ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ወደ እነሱ እየመጣ ነበር።
26. ደቀመዛሙርቱም በባሕር ላይ እየተራመደ ሲያዩት፣እጅግ ደንግጠው “መንፈስ ነው፥”ብለው በፍርሃት ጮኹ።
27. ኢየሱስም ግን ወዲያውኑ ፥ “አይዟችሁ! እኔ ነኝ! አትፍሩ” በማለት ተናገራቸው።