\v 39 ሁለተኛውም ትእዛዝ ያንኑ ይመስላል ‹ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡፡› \v 40 ሕግም ሆነ ነቢያት መሠረት ያደረጉት እነዚህኑ ሁለት ትእዛዞች ነው፡፡