am_mat_text_ulb/20/13.txt

1 line
417 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 13 ነገር ግን ባለቤቱ መልሶ ከእነርሱ አንዱን እንዲህ አለው፦ "ወዳጄ፣ አልበደልኩህም። ከእኔ ጋር በአንድ ዲናር አልተስማማህምን? \v 14 የሚገባህን ተቀብለህ መንገድህን ሂድ፤ ለእነዚህ በመጨረሻ ለተቀጠሩት ሠራተኞች ልክ እንደ አንተው ልሰጣቸው ደስ ይለኛል።