am_mat_text_ulb/17/03.txt

1 line
379 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 3 እነሆ፣ ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው፡፡ \v 4 ጴጥሮስ መልሶ፣ ‹‹ጌታ ሆይ፣ እዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፡፡ ብትፈልግ እኔ እዚህ ሦስት ዳሶችን፡- አንድ ለአንተ፣ አንድ ለሙሴ፣ አንድ ለኤልያስ እሠራለሁ›› አለ፡፡