am_mat_text_ulb/14/25.txt

3 lines
456 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 25 ከምሽቱም በአራተኛው ክፍል ፣ኢየሱስ በባሕሩ ላይ እየተራመደ ወደ እነሱ እየመጣ ነበር።
\v 26 ደቀመዛሙርቱም በባሕር ላይ እየተራመደ ሲያዩት፣እጅግ ደንግጠው “መንፈስ ነው”ብለው በፍርሃት ጮኹ።
\v 27 ኢየሱስም ግን ወዲያውኑ ፣“አይዟችሁ! እኔ ነኝ! አትፍሩ” በማለት ተናገራቸው።