am_mat_text_ulb/02/04.txt

5 lines
534 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 4 ሄሮድስ የካህናቱን አለቆችና የሕዝቡን የሕግ መምህራን ሰብስቦ፣ ‹‹ክርስቶስ የሚወለደው የት ነው? በማለት ጠየቀ፡፡ \v 5 ‹‹በቤተ ልሔም ይሁዳ›› አሉት፤ በነቢዩ የተጻፈው ይህ ነውና፡
\v 6 በይሁዳ ምድር የምትገኚ አንቺ ቤተ ልሔም፣
ከይሁዳ ገዦች በምንም አታንሺም፣
ሕዝቡን እስራኤልን የሚጠብቅ ገዥ፣
ከአንቺ ይወጣልና፡፡