am_mat_text_ulb/09/20.txt

3 lines
475 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 20 አንዲት ለአሥራ ሁለት ዓመት ከባድ የደም መፍሰስ የነበረባት ሴት፣ ከኢየሱስ ኋላ መጥታ የልብሱን ጠርዝ ነካች፤
\v 21 ምክንያቱም'' የልብሱን ጫፍ ብቻ ብነካ ደኅና እሆናለሁ'' ብላ ነበር።
\v 22 ኢየሱስም ዞር ብሎ አያትና “ልጄ ፥አይዞሽ እምነትሽ አድኖሻል” አላት። ሴቲቱም ወዲያውኑ ደኅና ሆነች።