am_mat_text_ulb/21/42.txt

3 lines
264 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 42 ኢየሱስ እነርሱን፣
“ 'ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ። ይህ ከጌታ ዘንድ ሆነ፤
ለዐይኖቻችንም ድንቅ ነው ተብሎ የተጻፈውን ፈጽሞ አላነበባችሁም?