am_mat_text_ulb/08/11.txt

4 lines
548 B
Plaintext
Raw Normal View History

11. እነግራችኋለሁ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምእራብ ተሰብስበው በእግዚአብሔር መንግሥት ከአብርሃም ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር በገበታ ይቀምጣሉ።
12.የመንግሥት ልጆች ግን ለቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት ወደ ውጪው ጨለማ ይጣላሉ፡፡
13.ኢየሱስም የመቶ አለቃውን “ሂድ፥እንደ እምነትህ ይሁንልህ''
አለው። አገልጋዩም በዚያው ሰዓት ተፈወሰ ፡፡