am_mat_text_ulb/06/32.txt

1 line
454 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 32 አሕዛብ እነዚህን ሁሉ ይፈልጋሉና፤ የሰማይ አባታቸው እነዚህ ሁሉ እንደሚያስፈልጓችሁ ያውቃል፡፡ \v 33 ነገር ግን በመጀመሪያ መንግሥቱንና ጽድቁን ፈልጉ፤ ከዚያም እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል፡፡ \v 34 ስለዚህ ለነገ አትጨነቁ፤ ነገ ለራሱ ይጨነቃልና፡፡ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል፡፡