am_luk_text_ulb/19/24.txt

1 line
252 B
Plaintext

\v 24 ከዚያም ጌታው በዚያ ለቆሙት ሰዎች “ምናኑን ውሰዱበት፥ አስር ላለውም ጨምሩለት” አላቸው፤ \v 25 እነርሱም፥ “ጌታ ሆይ፥ አስር ምናን አለው እኮ” አሉት።