am_luk_text_ulb/08/30.txt

1 line
357 B
Plaintext

\v 30 በዚያን ጊዜም ኢየሱስ “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው፤ እርሱም ብዙ አጋንንት ገብተውበት ነበርና ስሜ ‘ሌጌዎን’ ነው ብሎ መለሰ። \v 31 በውስጡ የነበሩት አጋንንት ወደ ጥልቁ እንዲሔዱ እንዳያዛቸው መማፀናቸውን ቀጠሉ።