am_luk_text_ulb/08/04.txt

1 line
590 B
Plaintext

\v 4 \v 5 \v 6 4-6 በዚያን ጊዜ ከብዙ የተለያዩ ከተሞች የመጡትን ጨምሮ ብዙ ሕዝብ በተሰበሰቡበት ጊዜ በምሳሌ ተጠቅሞ እንዲህ ብሎ ነገራቸው “አንድ ገበሬ ዘር ሊዘራ ወጣ በሚዘራበት ወቅት ከተዘራው ዘር አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ መንገደኞችም ረጋገጡት ወፎችም መጥተው በሉት ሌላው ዘርም በጭንጫ መሬት ላይ ወደቀ በበቀለም ጊዜ እርጥብ አፈር ስላልነበረው ወዲያው ደረቀ።