\v 3 ጉዞአችሁን ቀጥሉ፤ አስተውሉ፣ በተኩላዎች መካከል እንደ በጐች እልካችኋለሁ፡፡ \v 4 ለጉዟችሁ ምንም ማለትም የገንዘብ ቦርሳም ሆነ የቅያሪ ጫማ አትያዙ፣ በመንገድም ላይ ለማንም ሰላምታ አትስጡ፡፡