am_luk_text_ulb/10/01.txt

1 line
515 B
Plaintext

\c 10 \v 1 ከዚህ በኋላ፣ ከእርሱ ቀደም ብለው የሚልካቸውን ጌታ ራሱ ሊሄድ ወዳቀደባቸው ከተማዎችና ስፍራዎች ሁለት ሁለት እየሆኑ የሚሄዱ ሌሎች ሰባዎችን ሾመ፡፡ \v 2 እንደዚህም አላቸው፡- ‹‹መከሩ ብዙ ነው፣ ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው፡፡ ስለዚህ ወደ መከሩ ሠራተኞችን ይልክ ዘንድ ወደ መከሩ ጌታ ፈጥናችሁ ልመና አቅርቡ፡፡