am_luk_text_ulb/23/29.txt

1 line
444 B
Plaintext

\v 29 ተመልከቱ፣ 'መካን የሆኑና ያልወለዱ ማኅፀኖች እንዲሁም ያላጠቡ ጡቶች የተባረኩ ናቸው' የሚሉባቸው ቀኖች ይመጣሉ። \v 30 በዚያን ጊዜ ተራሮችን በላያችን ውደቁ ይላሉ፣ ኮረብቶችንም ክደኑን ይላሉ።' \v 31 ዛፉ እርጥብ እያለ ይህን ነገር ካደረጉ፥ በሚደርቅበት ጊዜ ምን ይሆናል?"