am_luk_text_ulb/23/13.txt

1 line
483 B
Plaintext

\v 13 ከዚያም በኋላ ጲላጦስ የካህናት አለቆችን፣ ገዢዎችንና ሕዝቡን አንድ ላይ ጠራ፤ \v 14 እንዲህም አላቸው፣ “እንግዲህ እዩ፣ ይህን ሰው ሰዎቸን ለክፉ ድርጊት የሚያነሣሣ አድርጋችሁ ወደ እኔ አመጣችሁት፣ እኔም በፊታችሁ ከጠየቅሁት በኋላ እርሱን በምትከሱባቸው ነገሮች ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም።