am_luk_text_ulb/24/38.txt

1 line
402 B
Plaintext

\v 38 ኢየሱስም፣ “ለምን ትጨነቃላችሁ? ለምንስ በልባችሁ ጥያቄዎች ይነሣሉ? \v 39 እኔው ራሴ ስለ መሆኔ እጆቼንና እግሮቼን እዩ። ንኩና እዩኝ። በእኔ እንደምታዩት መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውም" አላቸው። \v 40 ይህን ተናግሮ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው።