am_luk_text_ulb/24/19.txt

1 line
348 B
Plaintext

\v 19 ኢየሱስም፣ “ነገሮቹ ምንድን ናቸው?” አላቸው። \v 20 እነርሱም፣ “የካህናት አለቆችና ገዦቻችን ኢየሱስ የተባለውን ናዝራዊና ነቢይ እንዴት አድርገው እንደፈረዱበትና ለሞትና ለስቅላት አሳልፈው እንደሰጡት ነዋ።