am_luk_text_ulb/24/08.txt

1 line
395 B
Plaintext

\v 8 ሴቶቹ የነገራቸውን አስታወሱ፥ \v 9 ከዚያም ከመቃብሩ ተመለሱና እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለአስራ አንዱና ለተቀሩትም ነገሩ። \v 10 ከዚያም መግደላዊት ማርያም፣ ዮሃናና የያዕቆብ እናት ማርያም እንዲሁም ሌሎች ሴቶች ሁኔታውን ለሐዋርያት ነገሯቸው።