\v 4 ስለዚህ ነገር ተደናግረው እያሉ፣ የሚያብረቀርቅ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በድንገት ከአጠገባቸው ቆመው አገኙ። \v 5 ሴቶቹ በፍርሃት ተሞልተውና ወደ መሬት አቀርቅረው እያሉ፣ “ለምን ሕያውን ከሙታን መካከል ትፈልጋላችሁ?