am_luk_text_ulb/21/32.txt

1 line
241 B
Plaintext

\v 32 እውነቱን እነግራችኋለሁ፣ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከመፈጸማቸው በፊት ይህ ትውልድ አያልፍም። \v 33 ሰማይና ምድር ያልፋል፥ ነገር ግን ቃሌ አያልፍም።