am_luk_text_ulb/21/25.txt

1 line
453 B
Plaintext

\v 25 በፀሐይ፣ በጨረቃና በከዋክብት ምልክቶች ይታያሉ። በምድር ላይ ያሉ ሕዝቦች ከባሕርና ከማዕበል ድምጽ የተነሣ ተስፋ በመቁረጥ ይጨነቃሉ። \v 26 ከፍርሃትና በዓለም ላይ ሊከሰቱ ያሉትን ነገሮች ከመስጋት የተነሣ የሚዝሉ ሰዎችም ይኖራሉ። ምክንያቱም የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።