am_luk_text_ulb/21/07.txt

1 line
677 B
Plaintext

\v 7 ስለዚህ እንዲህ ብለው ጠየቁት፥ "መምህር ሆይ፥ እነዚህ ነገሮች የሚሆኑት መቼ ነው? እነዚህ ነገሮች እንደሚፈጸሙ ምልክቱስ ምንድን ነው?" \v 8 ኢየሱስም፥ "እንዳትስቱ ተጠንቀቁ። ምክንያቱም ብዙዎች 'እኔ ኢየሱስ ነኝ፥ ደግሞም 'ጊዜው አሁን ነው' እያሉ በስሜ ይመጣሉ። አትከተሏቸው። \v 9 ስለ ጦርነቶችና ሁከቶች ስትሰሙ አትሸበሩ፥ እነዚህ ነገሮች አስቀድመው መፈጸም ይኖርባቸዋል፥ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም።"