am_luk_text_ulb/18/03.txt

1 line
637 B
Plaintext

\v 3 አንዲት ባል የሞተባት ሴትም በዚያ ከተማ ነበረች። እርስዋም ወደ ዳኛው እየመጠች፦"ከባለጋራዬ ጋር ስላለኝ ክርክር ፍረድልኝ ትለው ነበር። \v 4 ዳኛውም ለረጅ ጊዜ ሊረዳት ፈቃደኛ አልነበረም። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን ወደ ልቡ ተመልሶ እንዲህ ሲል አሰበ፦ \v 5 "ምንም እንኳን እግዚአብሔርን ባልፈራ፤ ሰውንም ባላከብር፤ ይህች ባል የሞተባት ሴት አዘውትራ በመምጣት እንዳታታክተኝ እፈርድላታለሁ።"