am_luk_text_ulb/17/28.txt

1 line
315 B
Plaintext

\v 28 እንደዚሁም በሎጥ ዘመን ሰዎች ይበሉ፤ ይጠጡ፤ ይሸጡ ይገዙ፤ አትክልት ይተክሉና ቤትም ይሠሩ እንደነበረ ይሆናል። \v 29 ሎጥ ከሰዶም በወጣበት ቀን ግን እሳትና ዲን ከሰማይ ዘንቦ ሁሉንም አጠፋ።