am_luk_text_ulb/21/12.txt

1 line
378 B
Plaintext

\v 12 ነገር ግን ከእነዚህ ሁሉ ነገሮች አስቀድሞ እናንተን ይይዟችኋል፣ ያሳድዷችኋል፣ ለምኩራቦችና ለወህኒ ቤቶች አሳልፈው በመስጠት ስለ ስሜ በገዦችና በነገሥታት ፊት ያቆሟችኋል። \v 13 ይህም ለእናንተ ለመመስከር ዕድልን ይሰጣችኋል።