\v 4 ወይም በሰሊሆም ግንብ ተደርምሶባቸው የሞቱ ዐሥራ ስምንት ሰዎች በኢየሩሳሌም ዙሪያ ካሉ ሰዎች ይልቅ ኃጢአተኞች ስለ ነበሩ ነውን? \v 5 አይደለም፤ ሁላችሁም ንስሓ ባትገቡ ትጠፋላችሁ።"