am_luk_text_ulb/08/28.txt

1 line
742 B
Plaintext

\v 28 ኢየሱስን ባየው ጊዜ ጮሆ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅም ድምፅ “የታላቁ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ! እኔ ከአንተ ምን አለኝ! እንዳታሰቃየኝ እለምንሃለሁ” አለው። \v 29 እንደዚህም ያለበት ምክንያት ብዙ ጊዜ ይይዘውና ያሰቃየው የነበረውን ርኩስ መንፈስ ከእርሱ እንዲወጣ ኢየሱስ አዞት ስለነበር ነው። ምንም እንኳበብረት ሰንሰለት የታሰረና በቁጥጥር ስር እንዲውል የተደረገ ቢሆንም እስራቱን ይበጥስ፣ በአጋንንቱም ግፊት ወደ በረሃ እየሄደ ይንከራተት ነበር።