am_luk_text_ulb/12/13.txt

1 line
605 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 13 ከሕዝቡም መካከል አንድ ሰው፡- ‹‹መምህር ሆይ፣ ወንድሜ ርስት እንዲያካፍለኝ ንገረው›› አለ፡፡ \v 14 ኢየሱስም፡- ‹‹አንተ ሰው፣ በእናንተ ላይ ዳኛ ወይም አደራዳሪ አድርጎ የሾመኝ ማን ነው? አለው፡፡ \v 15 ለእነርሱም እንደዚህ አላቸው፡- ‹‹ስግብግብነት ከሞላባቸው ምኞቶች ራሳችሁን ጠብቁ፣ ምክንያቱም የአንድ ሰው ሕይወት በሀብቱ ብዛት ላይ የተመሠረተ አይደለም››