am_luk_text_ulb/12/11.txt

1 line
393 B
Plaintext

\v 11 በምኩራቦች፣ በገዢዎችና በባለሥልጣኖች ፊት በሚያቀርቧችሁ ጊዜ ለቀረበባችሁ ክስ እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ወይም ምን ማለት እንዳለባችሁ አትጨነቁ፤ \v 12 መንፈስ ቅዱስ በዚያ ወቅት ምን መናገር እንደሚገባችሁ ይነግራችኋልና››