am_luk_text_ulb/12/04.txt

1 line
460 B
Plaintext

\v 4 ወዳጆቼ ሆይ፣ እነግራችኋለሁ፣ ሥጋን የሚገድሉትን ከዚያ በኋላ ግን ምንም ማድረግ የማይችሉትን አትፍሩ፡፡ \v 5 ማንን መፍራት እንደሚገባችሁ እኔ እነግራችኋለሁ፡፡ ከገደለ በኋላ ገሃነመ እሳት የመወርወር ሥልጣን ያለውን እርሱን ፍሩት፡፡ አዎን፣ እሱን ፍሩት ብዬ እነግራችኋለሁ፡፡