am_luk_text_ulb/18/28.txt

1 line
528 B
Plaintext

\v 28 ጴጥሮስም፦ "እነሆ እኛ ያለንን ሁሉ ትተን ተከትለንሃል" አለው። \v 29 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ "በእውነት እላችኋለሁ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ብሎ ቤቱን ወይም ሚስቱን፤ ወይም ወንድሞቹን፤ ወይም ወላዶቹን ወይም ልጁን የተወ \v 30 በዚህ ዓለም በብዙ እጥፍ የበለጠ በሚመጣው ዓለም የዘላለምን ሕይወት የማያገኝ ማንም የለም።"