am_luk_text_ulb/18/24.txt

1 line
361 B
Plaintext

\v 24 ኢየሱስም ሰውየው እንዳዘነ አይቶ እንዲህ አለ፥"ሀብታም ለሆኑ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት እንዴት አስቸጋሪ ነው! \v 25 ሀብታም ሰው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላልና።"