am_luk_text_ulb/18/22.txt

1 line
489 B
Plaintext

\v 22 ኢየሱስም ይህን በሰማ ጊዜ ሰውየውን እንዲህ አለው፦ "እንግዲያውስ ገና አንድ ነገር ማድረግ ይቀረሃል፤ ያለህን ሁሉ ሸጠህ ገንዘቡን ለድኾች ስጣቸው፤ በመንግሥተ ሰማያት ሀብት ይኖርሃል። ከዚያም በኋላ መጥተህ ተከተለኝ።" \v 23 ሀብታሙ ሰውዬ ግን በጣም ባለጠጋ ስለነበረ ይህን በሰማ ጊዜ እጅግ አዘነ።