am_luk_text_ulb/18/11.txt

1 line
462 B
Plaintext

\v 11 ፈሪሳዊውም በመንገድ ላይ ቆሞ እንዲህ ሲል በልቡ ጸለየ፤'እግዚአብሔር ሆይ፤እኔ ቀማኞች፤ጻድቃን ያልሆኑ፤አመንዝሮች እንደሆኑ እንደ ሌሎች ሰዎች፤ ወይም እንደዚህ ቀራጭ እንኳ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ። \v 12 እኔም በሳምንት ሁለት ጊዜ እጾማለሁ ከማገኘውም ሁሉ ዐሥራት አወጣለሁ።