am_luk_text_ulb/11/05.txt

1 line
847 B
Plaintext

\v 5 \v 6 \v 7 \v 8 5 ኢየሱስም፦ “ወዳጅ ካለው ከእናንተ በእኩለ ሌሊት ወድ ውዳጁ ዘንድ በመሄድ ‘አንድ ወዳጄ ከሌላ ስፍራ ወደ እኔ ዘንድ መጥቶ የማስተናግድበት ምንም ስለሌለኝ ሦስት እንጀራ አበድረኝ የማይለው ማነው’? 7 በቤት ውስጥ ያለው ወዳጁ ‘አታስቸግረኝ፤ በሩ ተዘግቶአል ከልጆቼም ከእኔ ጋር በአልጋ ላይ ተኘተናል። ለመነሳትና ለአንተ እንጀራ ለመስጠት አልችልም’ ይለዋልን? 8 ምንም እንኳን ወዳጁ ስለሆናችሁ ተነስቶ እንጀራ ባይሰጣችሁም ያለ ዕረፍት ስለነዘነዛችሁት ብቻ ተነስቶ የምትፈልጉትን ያህል እንጀራ ይሰጣችኋል፤