\v 38 እየተጓዙ ሳሉም ወደ አንድ መንደር ገባ፣ ማርታ የምትባልም አንዲት ሴት በቤትዋ ተቀበለችው፡፡ \v 39 እርሷም ማርያም የተባለች በኢየሱስ እግር ሥር ተቀምጣ ቃሉን የምትሰማ እህት ነበረቻት፡፡