am_luk_text_ulb/21/23.txt

1 line
457 B
Plaintext

\v 23 በእነዚያ ቀናት ለእርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው! በምድሪቱ ላይ ታላቅ መከራ፥ በዚህ ሕዝብም ላይ ቁጣ ይወርዳል። \v 24 በሰይፍም ስለት ይወድቃሉ፣ ወደተለያዩ ሕዝቦች ሁሉ ምርኮኞች ተደርገው ይወሰዳሉ፣ የአሕዛብ ዘመን እስኪፈጸም ድረስ ኢየሩሳሌም በአሕዛብ የተረገጠች ትሆናለች።